ክብርት ፕሬዝደንቷ በካይሮ


                                                 

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ በግብጽ ካይሮ በሚደረገው 3ተኛው የአፍሪካ የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች እና የህገመንግስት ፍርድ ቤቶች ዓመታዊ ኮንፍረንስ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ንግግርም አድርገዋል፡፡
ኮንፈረንሱ በግብጽ የህገመንግስት ፍርድ ቤት በየዓመቱ የሚዘጋጅና የአፍሪካ ሃገራት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶች የሚሳተፉበት እንደሆነም የተገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡ በአፍሪካ በቅርቡ የተሾሙትን ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊን ጨምሮ 6 ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶች እንዳሉ መረጃው ያመለክታል፡፡ (SOURCE – https://twitter.com/ashenafi_mea…/status/1097384708810383360
Thank you for reading ETHIOLAWINFO – Your #1 Choice for Reliable Information and discussion on Ethiopian Law and Justice System. Please give your comments or reactions freely. We have to make a contribution for the improvement of the Rule of law,supremacy of the Constitution,democracy,the equality of human beings,respect for human rights and dignity and the predictability and public trust of the Ethiopian Justice System by working together.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *