የፍትሐብሔር የችሎት ሂደት በቅደም ተከተል

የፌዴራል ፍ/ቤቶች ችሎቶች አንድን የፍትሐብሔር ቀጥታ ክስ ሲመለከቱ የሥነ ሥርዓት ሕጉን በመንተራስ የሚተገብሯቸው ዋና ዋና ተግባራት 1.ፍ/ቤቱ የቀረበለትን ጉዳይ ለመዳኘት ሥልጣን ያለው መሆኑን መመርመር፣ 2.ጉዳዩ የክስ ምክንያት ያለው መሆኑን መመርመር፣ 3.መዝገቡን መርምሮ ተከሣሽ መልስ ሊያቀረብ የሚገባ መሆንና አለመሆኑን መመርመር ፣ 4.የክስ መቃወሚያ ካለ መስማት፣ 5.በመቃወሚያ ላይ ብይን መስጠት፣ 6.በፍሬ ጉዳይ ላይ ክስ መስማት፣ 7.ምስክር መስማት፣ 8.ውሣኔ/ ፍርድ መስጠት፣ ከላይ የተጠቀሱት ሂደቶች በቀላል፣ መካከለኛና ውስብስብ የፍትሐብሔር ጉዳዮች የሚተገበሩ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ / ምንጭ ፡-ለውይይት የቀረበ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ 2ዐዐ7/
Thank you for reading ETHIOLAWINFO – Your #1 Choice for Reliable Information and discussion on Ethiopian Law and Justice System. Please give your comments or reactions freely. We have to make a contribution for the improvement of the Rule of law,supremacy of the Constitution,democracy,the equality of human beings,respect for human rights and dignity and the predictability and public trust of the Ethiopian Justice System by working together.

3 thoughts on “የፍትሐብሔር የችሎት ሂደት በቅደም ተከተል”

  1. Aalfew Mamo says:

    I had been working for long time as a district judge, presiding judge…I I have been the expert for civil procedure. Most people do not like it, but I live it.

  2. Unknown says:

    I love civil procedure.

  3. Dr. Mihret says:

    What a great judge are you Eyassu Abebayehu!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *